ነገረ-ቅዱሳን





ሚያዚያ 24

እንኳን ለፃዲቁ ኣባታችን ለአቡነ ተክለሃይማኖት በዓል በሰላም አደረሳቹ


  
"የእግዚአብሔርን ቃል የተናገሩአችሁን ዋኖቻችሁን አስቡ፥አስቡ፥ የኑሮአቸውንም ፍሬ እየተመለከታችሁ በእምነታቸው ምሰሉአቸው።" ዕብ.13:7
"ሁሉን እያጡ መከራን እየተቀበሉ እየተጨነቁ የበግና የፍየል ሌጦ ለብሰው ዞሩ፤
ዓለም አልተገባቸውምና በምድረ በዳና በተራራ፥ በዋሻና በምድር ጕድጓድ ተቅበዘበዙ።"
ዕብ.11:37-38

"
ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ይወስዳል፥ ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል።ማንም ከእነዚህ ከታናናሾቹ ለአንዱ ቀዝቃዛ ጽዋ ውኃ ብቻ በደቀ መዝሙር ስም የሚያጠጣ፥ እውነት እላችኋለሁ፥ ዋጋው አይጠፋበትም።"ማት.10-41

"
የእግዚአብሔርን ቃል የተናገሩአችሁን ዋኖቻችሁን አስቡ፥ የኑሮአቸውንም ፍሬ እየተመለከታችሁ በእምነታቸው ምሰሉአቸው።" ዕብ.13:7
     

                

በዚህ ገጽ የቅዱሳን መላዕክት፤የሰማዕታትና የቅዱሳን ጻድቃን አባቶችን የምንዘክርበት ገጽ ነው፡፡




                                                   

ምንም አስተያየቶች የሉም :

አስተያየት ይለጥፉ

comment