ሰኞ 6 ሜይ 2013

ማዕዶት



 ሰኞ
ጌታችን በሞትና ትንሣኤው ነፍሳትን ከሲኦል አውጥቶ ወደ ገነት አሻግሮ ለማስገባቱ መታሰቢያ ሆና «ፀአተ ሲኦል ማዕዶት» ትባላለች፡፡ ዮሐ. 19-18 ሮሜ. 5-10-17 የዳግም  ትንሣኤው  ማግሥት ያለችው ግን ገበሬው፤ ወንዶቹ  እርሻ ቁፋሮውን፣ ንግዱን፣ ተግባረ እዱን ሁሉ ሴቶቹ ወፍጮውን፣ ፈትሉን፣ ስፌቱን የሚጀምሩባት ዕለት ስለሆነች «እጅ ማሟሻ»  ሰኞ  ትባላለች፡፡ 


1 አስተያየት :

  1. ብሎጉን ስለጎበኙ እናመሰግናለን አስተያየትዎ ያስፈልገናል ይጻፉልን

    ምላሽ ይስጡሰርዝ

comment