ረቡዕ
አላዓዛር
ከትንሣኤ እሑድ ቀጥለው ያሉት ዕለታት ሰሙነ ፋሲካ ወይም ትንሣኤ እየተባሉ የየራሳቸው ምስጢራዊ ስያሜ አላቸው፡፡ ከሞተና ከተቀበረ አራት ቀን በኋላ ከመቃብር ጠርቶ ላሥነሣው፣ አላዓዛር መታሰቢያ ነው አልአዛር ከሞት ተነሥቶ በማየት በጌታችን ብዙ ሕዝብ ስለአመነበት ቀኒቱ «አላዓዛር» ተብላ እየታሰበች የጌታችን ድንቅ ስራ ይነገርበታል፡፡ ዮሐ.11-38-46

ምንም አስተያየቶች የሉም :
አስተያየት ይለጥፉ